ኤኢትሬድ ግሩፕ እና አማራ ባንክ በአጋርነት በመስራት የኢትዮጵያ ወጣቶችን ለማብቃት እና የዲጂታል የንግድ ልውውጥ በሶኮኩ አፍሪካ በኩል ለመፈፀም የሚያስችላቸውን ስራዎች…September 20, 2025ኤኢትሬድ ግሩፕ እና አማራ ባንክ በአጋርነት በመስራት የኢትዮጵያ ወጣቶችን ለማብቃት እና የዲጂታል የንግድ ልውውጥ በሶኮኩ አፍሪካ በኩል ለመፈፀም የሚያስችላቸውን ስራዎች በመስራት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ። ከሰሞኑ የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክስ ንግድ ግሩፕ እና የአማራ ባንክ በኢትዮጵያ ዲጂታል እና የፋይናንስ አካታችነትን በሶኮኩ አፍሪካ…Read More
አማራ ባንክ ከልደታ ክፍለ ከተማ ጋር በመተባበር በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኙ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ለነዋሪዎቹ አስረከበ፡፡September 19, 2025አማራ ባንክ ከልደታ ክፍለ ከተማ ጋር በመተባበር በክፍለ ከተማው ስር የሚገኙ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ለነዋሪዎቹ አስረከበ፡፡ ባንኩ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት ለኑሮ እጅግ አስቸጋሪ የሆኑ ቤቶችን ከወረዳውና ከክፍለ ከተማው አስተዳደር ጋር ሆኖ በቅርበት ከለየ በኋላ እስከ 2018 ዓ.ም አዲስ…Read More
የአማራ ባንክ የ2017 ዓ.ም. የአቅመ ደካማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት አስጀመረ።August 13, 2025አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ነሐሴ 06 ቀን 2017 ዓ.ም አማራ ባንክ ከልደታ ክፍለ ከተማ ጋር በመተባበር በክፍለ ከተማው ስር የሚገኙ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ለመኖሪያ ምቹ ለማድረግ እንደሚሰራ አስታወቀ። ባንኩ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት ለመኖር እጅግ አስቸጋሪ የሆኑ ቤቶችን ከወረዳውና ከክፍለ…Read More
አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች፣ የዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ክፍሎች፣ ቅርንጫፎችና በግል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሰራተኞች…August 3, 2025አማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዓመታዊ የዕቅድ ውይይት የሥራ አመራሮች ጉባዔ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያጠናቅቅ፣ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች፣ የዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ክፍሎች፣ ቅርንጫፎችና በግል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሰራተኞች ዕውቅና እና…Read More
የባንካችን የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡May 7, 2025(ሚያዚያ 29፣ 2017 ዓ.ም) የአማራ ባንክ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ የባንኩ አመራር አባላትና፣ የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ሲሆን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ስብሰባውን በመክፈቻ ንግግር አስጀምረዋል፡፡ አማራ ባንክከባንክ ባሻገር!Read More
አማራ ባንክ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ተፈራረመMarch 7, 2024አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ተፈራረመ፡፡ በስምምነቱ ግብር ከፋዮች ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው ባሉበት ሆነው የታክስ ክፍያቸው በተቀላጠፈ መልኩ በባንካችን…Read More
አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይMarch 4, 2024አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ለ10ኛ ጊዜ እየተከበረ ባለው በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቀን ላይ በመገኘት ከማህበረሰቡ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ፡፡በውይይቱ ላይ በዱባይ የኢትዮጵያ አምባሳደር አክሊሉ ከበደ፣ ዲፕሎማቶች፣ በዱባይና በሰሜን…Read More