አማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት፤ የሥራ አፈፃጸም ጉባዔ ከሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል፡፡July 31, 2025የአማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት፤ የሥራ አፈፃጸም ጉባዔ ከሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው ለሦስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፤ የአማራ ባንክ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢና አባላት እንዲሁም ከፍተኛ የባንኩ አመራሮች፣ የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች እየተሳተፉበት…Read More
አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በበርካታ የባንክ የሥራ መለኪያዎች የተሻለ አፈፃጸም ማስመዝገቡ ተገለፀ፡፡July 22, 2025ባንኩ በተጠናቀቀው የ2024/25 በጀት ዓመት በበርካታ መለኪያዎች የተሻለ አፈፃጸም ማስመዝገቡን ሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በዋና መ/ቤት በነበረ መርሃ ግብር አስታቋል፡፡ የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው በነበረው መርሃ ግብር እንደገለጹት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባንኩ በተቀማጭ ገንዘብ…Read More
አማራ ባንክ የ15ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ለሚገኘው ዓባይ ባንክ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን አስተላለፈ፡July 19, 2025(ሐምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም) አማራ ባንክ ዓባይ ባንክ ሥራ የጀመረበትን የ15ኛ ዓመት ክብረ በዓል አስመልክቶ የመልካም ምኞት መልዕክቱን በዓባይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚና ሌሎች ምክትል ሥራ አስፈፃሚዎች በተገኙበት ለባንኩ ያለውን መልካም ምኞት አስተላልፏል፡፡…Read More
በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው አማራ ባንክ የሚሰጣቸውን የፋይናንስ አገልግሎቶች ለጎብኝዎች አቀረበ።May 15, 2025የአማራ ባንክ የዋና ስራ አስፈፃሚ ተወካይ አቶ እሸቴ የማታ የዲጂታል ባንክ ሽግግርን ለማፋጠን ከሌሎች ተቋማት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል።አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም አማራ ባንክ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በቅርብ ዓመታት ዘርፉን የተቀላቀለ የፋይናንስ ተቋም እንደመሆኑ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ…Read More
አማራ ባንክ ለወዳጄ በተሰኘ የዲጂታል ብድር አማካኝነት ከ1.05 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር በማቅረብ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን አስታወቀ።May 13, 2025አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም – ወደፊት በመምጣት ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ ለወዳጄ በተሰኘው አዲስ የዲጂታል ብድር አማካኝነት በጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶችንና አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ ቁጥራቸው ከ58ሺ በላይ ለሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ባቀረበው አገልግሎት የሰጠው…Read More
የባንካችን የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡May 7, 2025(ሚያዚያ 29፣ 2017 ዓ.ም) የአማራ ባንክ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ የባንኩ አመራር አባላትና፣ የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ሲሆን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ስብሰባውን በመክፈቻ ንግግር አስጀምረዋል፡፡ አማራ ባንክከባንክ ባሻገር!Read More
አማራ ባንክ የ1446ኛውን የረመዷን ጾም እና የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አደረገ!March 27, 2025(ሀሙስ መጋቢት 18 ቀን 2017) አማራ ባንክ የ1446ኛውን የረመዷን ፆም እና የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አደረገ! በመርሃ-ግብሩ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች በተለያዩ አካባቢዎች በመገኘት ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአማራ ባንክ መርሃባ – ከወለድ ነፃ…Read More
አማራ ባንክ ከጉዛም ቴክኖሎጂስ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።March 8, 2025(የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም) አማራ ባንክ በፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ዙሪያ እያካሄደ ያለውን እንቅስቃሴ የበለጠ አጠናክሮ ለመቀጠል በማቀድ ከአለም አቀፍ የሥርዓት ዲዛይንና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት (ጉዛም ቴክኖሎጂ) ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ በዛሬው እለት ተፈራረመ። አማራ…Read More
አማራ ባንክ የብር 550.2 ሚሊዮን ትርፍ አስመዘገበDecember 12, 2024አማራ ባንክ ከገቢ ግብር እና ከሌሎች የካፒታል ኢንቨስትመንቶች ያገኘው ገቢ ተጨምሮ ጠቅላላ ብር 550.2 ሚሊየን ትርፍ አስመዝግቧል፡፡ የባንኩ ባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን ያለፈው ዓመት የባንኩ የሥራ አፈፃፀም፣…Read More
ለባለአክሲዮኖች የአክሲዮን ምስክር ወረቀት መስጠት ተጀመረNovember 28, 2024አማራ ባንክ ቅዳሜ ሕዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም የባለአክሲዮኖች የአክሲዮን ምስክር ወረቀት መስጫ መርሃ ግብር በይፋ ያስጀመረ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ላይ የአማራ ባንክ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጋሻው ደበበና ሌሎች የቦርድ አባላት፣ የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌውና…Read More