Announcements

  • All News
  • Agreements
  • Announcements
  • Bank News
አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች፣ የዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ክፍሎች፣ ቅርንጫፎችና በግል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሰራተኞች ዕውቅና እና ሽልማት አበረከተ።

August 3, 2025

አማራ ባንክ  የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዓመታዊ የዕቅድ ውይይት የሥራ አመራሮች ጉባዔ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያጠናቅቅ፣ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች፣ የዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ክፍሎች፣ ቅርንጫፎችና በግል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሰራተኞች ዕውቅና እና…

የአማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዕቅድ ውይይት የስራ አመራሮች ዓመታዊ ጉባዔ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ/ም ተጠናቀቀ፡፡

August 2, 2025

አማራ ባንክ  የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዓመታዊ የዕቅድ ውይይት የስራ አመራሮች ጉባዔ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ/ም ሲጠናቀቅ፣ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው የበጀት ዓመቱን ውጤታማ በሆነ ውጤት ያጠናቀቀ  መሆኑን ጠቅሰው፣ ይህ ውጤት…

አማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት፤ የሥራ አፈፃጸም ጉባዔ ከሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል፡፡

July 31, 2025

የአማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት፤ የሥራ አፈፃጸም ጉባዔ ከሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው ለሦስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፤ የአማራ ባንክ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢና አባላት እንዲሁም ከፍተኛ የባንኩ አመራሮች፣ የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች እየተሳተፉበት…

አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በበርካታ የባንክ የሥራ መለኪያዎች የተሻለ አፈፃጸም ማስመዝገቡ ተገለፀ፡፡

July 22, 2025

ባንኩ በተጠናቀቀው የ2024/25 በጀት ዓመት በበርካታ መለኪያዎች የተሻለ አፈፃጸም ማስመዝገቡን ሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በዋና መ/ቤት በነበረ መርሃ ግብር አስታቋል፡፡ የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው በነበረው መርሃ ግብር እንደገለጹት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባንኩ በተቀማጭ ገንዘብ…

አማራ ባንክ የ15ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ለሚገኘው ዓባይ ባንክ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን አስተላለፈ፡

July 19, 2025

(ሐምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም) አማራ ባንክ ዓባይ ባንክ ሥራ የጀመረበትን የ15ኛ ዓመት ክብረ በዓል አስመልክቶ የመልካም ምኞት መልዕክቱን በዓባይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚና ሌሎች ምክትል ሥራ አስፈፃሚዎች በተገኙበት ለባንኩ ያለውን መልካም ምኞት አስተላልፏል፡፡…

በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው አማራ ባንክ የሚሰጣቸውን የፋይናንስ አገልግሎቶች ለጎብኝዎች አቀረበ።

May 15, 2025

የአማራ ባንክ የዋና ስራ አስፈፃሚ ተወካይ አቶ እሸቴ የማታ የዲጂታል ባንክ ሽግግርን ለማፋጠን ከሌሎች ተቋማት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል።አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም አማራ ባንክ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በቅርብ ዓመታት ዘርፉን የተቀላቀለ የፋይናንስ ተቋም እንደመሆኑ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ…

አማራ ባንክ ለወዳጄ በተሰኘ የዲጂታል ብድር አማካኝነት ከ1.05 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር በማቅረብ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን አስታወቀ።

May 13, 2025

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም – ወደፊት በመምጣት ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ ለወዳጄ በተሰኘው አዲስ የዲጂታል ብድር አማካኝነት በጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶችንና አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ ቁጥራቸው ከ58ሺ በላይ ለሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ባቀረበው አገልግሎት የሰጠው…

የባንካችን የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

May 7, 2025

(ሚያዚያ 29፣ 2017 ዓ.ም) የአማራ ባንክ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ስብሰባ የባንኩ አመራር አባላትና፣ የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ሲሆን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ስብሰባውን በመክፈቻ ንግግር አስጀምረዋል፡፡ አማራ ባንክከባንክ ባሻገር!

አማራ ባንክ የ1446ኛውን የረመዷን ጾም እና የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አደረገ!

March 27, 2025

(ሀሙስ መጋቢት 18 ቀን 2017) አማራ ባንክ የ1446ኛውን የረመዷን ፆም እና የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አደረገ! በመርሃ-ግብሩ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች በተለያዩ አካባቢዎች በመገኘት ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአማራ ባንክ መርሃባ – ከወለድ ነፃ…

አማራ ባንክ ከጉዛም ቴክኖሎጂስ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።

March 8, 2025

(የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም) አማራ ባንክ በፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ዙሪያ እያካሄደ ያለውን እንቅስቃሴ የበለጠ አጠናክሮ ለመቀጠል በማቀድ ከአለም አቀፍ የሥርዓት ዲዛይንና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት (ጉዛም ቴክኖሎጂ) ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ በዛሬው እለት ተፈራረመ። አማራ…

Load More

End of Content.

Download ABa Mobile Banking

Download the app and join our digital world.

Copyright© 2024 Amhara Bank S.C. | All Rights Reserved

wpChatIcon
wpChatIcon