አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች፣ የዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ክፍሎች፣ ቅርንጫፎችና በግል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሰራተኞች…August 3, 2025አማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዓመታዊ የዕቅድ ውይይት የሥራ አመራሮች ጉባዔ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያጠናቅቅ፣ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች፣ የዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ክፍሎች፣ ቅርንጫፎችና በግል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሰራተኞች ዕውቅና እና…Read More
የአማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዕቅድ ውይይት የስራ አመራሮች ዓመታዊ ጉባዔ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ሐምሌ…August 2, 2025አማራ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማና የ2025/26 በጀት ዓመታዊ የዕቅድ ውይይት የስራ አመራሮች ጉባዔ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ/ም ሲጠናቀቅ፣ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው የበጀት ዓመቱን ውጤታማ በሆነ ውጤት ያጠናቀቀ መሆኑን ጠቅሰው፣ ይህ ውጤት…Read More
አማራ ባንክ ለወዳጄ በተሰኘ የዲጂታል ብድር አማካኝነት ከ1.05 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር በማቅረብ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን አስታወቀ።May 13, 2025አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም – ወደፊት በመምጣት ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ ለወዳጄ በተሰኘው አዲስ የዲጂታል ብድር አማካኝነት በጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶችንና አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ ቁጥራቸው ከ58ሺ በላይ ለሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ባቀረበው አገልግሎት የሰጠው…Read More
አማራ ባንክ የ1446ኛውን የረመዷን ጾም እና የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አደረገ!March 27, 2025(ሀሙስ መጋቢት 18 ቀን 2017) አማራ ባንክ የ1446ኛውን የረመዷን ፆም እና የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አደረገ! በመርሃ-ግብሩ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች በተለያዩ አካባቢዎች በመገኘት ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአማራ ባንክ መርሃባ – ከወለድ ነፃ…Read More
አማራ ባንክ ከጉዛም ቴክኖሎጂስ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።March 8, 2025(የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም) አማራ ባንክ በፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ዙሪያ እያካሄደ ያለውን እንቅስቃሴ የበለጠ አጠናክሮ ለመቀጠል በማቀድ ከአለም አቀፍ የሥርዓት ዲዛይንና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት (ጉዛም ቴክኖሎጂ) ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ በዛሬው እለት ተፈራረመ። አማራ…Read More
አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይMarch 4, 2024አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ለ10ኛ ጊዜ እየተከበረ ባለው በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቀን ላይ በመገኘት ከማህበረሰቡ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ፡፡በውይይቱ ላይ በዱባይ የኢትዮጵያ አምባሳደር አክሊሉ ከበደ፣ ዲፕሎማቶች፣ በዱባይና በሰሜን…Read More