Bank News

  • All News
  • Agreements
  • Announcements
  • Bank News
  • Tenders
አማራ ባንክ ስልታዊ ግቦቹን ለማሳካት ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን አመራሮች በሥራ አስፈጻሚነት መመደቡን አስታወቀ።

April 6, 2026

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም አማራ ባንክ የባንኩን የአምስት ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በላቀ ደረጃ ለማሳካትና ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር፣ በብቃታቸውና በሥራ ልምዳቸው የተመሰከረላቸው የማኔጅመንት አባላትን በቁልፍ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ መመደቡን ገልጿል። ሹመቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የጸደቀ ሲሆን፣ ባንኩ...

አማራ ባንክ ከአስመጪዎችና ላኪዎች ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ውይይት አካሄደ።

March 30, 2026

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም አማራ ባንክ ከአስመጪዎች፣ ከላኪዎች እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ያደረገው ውይይት፤ የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ለማድረግና ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠንከር እንደሚያስችለው አስታወቀ። ይህ መድረክ የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል፣ ባንኩ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ትስስር...

አማራ ባንክ በደብረ ብርሃን ከተማ ከደንበኞች፣ ከባለሀብቶችና ከባንኩ ሰራተኞች ጋር ለሁለት ቀናት የቆየ ውይይት አካሄደ።

March 28, 2026

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ — አማራ ባንክ በደብረ ብርሃን ከተማና አካባቢው ከሚገኙ ደንበኞች፣ ባለሀብቶች፣ ባለድርሻ አካላት እና ከሌሎች ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሁለት ቀናት የቆየ ውይይት አካሄደ። ውይይቱ የባንኩን አገልግሎት ማሻሻል፣ ከደንበኞችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ግንኙነት ማጠናከር እና የጋራ...

የአማራ ባንክ እና ቪዛ፣ በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ስርዓትን ለማሻሻል በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ፈፀሙ።

March 23, 2026

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም የአማራ ባንክ እና ቪዛ በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ስርዓትን ለማዘመንና ለማሻሻል የሚያስችል ስትራቴጂካዊ አጋርነት መፈፀማቸውን አስታውቀዋል። ይህ ስምምነት በኢትዮጵያ ውስጥ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎቶችን ለማሻሻል እና የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማስፋትእንደሚያስችል ተገልጿል። በስምምነቱ መሠረት፣ አማራ...

የአማራ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡

March 21, 2026

የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድና የማኔጅመንት አባላት በአማራ ክልል ከሚገኙ የባንኩ ባለድርሻ አካላት እና ከባህር ዳር ዲስትሪክት ሰራተኞች ጋር ከሰሞኑ በባህር ዳር ከተማ የውይይት መድረክ አካሄዱ። በዚህ የውይይት መድረክ የመንግሥት ተቋማት፣ የግል ድርጅቶች ኃላፊዎችና ተወካዮች እንዲሁም ግለሰቦች ተሳትፈዋል። በመድረኩም የአማራ...

የአማራ ባንክ በፋይናንስ ዘርፉ ያለውን ተወዳዳሪነት ለማስጠበቅ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ።

March 12, 2026

  ባንኩ በ2018 በጀት ዓመት በስምንት ወራት ውስጥ 1.82 ቢሊዮን ብር ትርፍ ያስመዘገበ ሲሆን፣ አጠቃላይ ሀብቱም 52.76 ቢሊዮን ብር ማድረስ ችሏል። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ — መጋቢት 03 ቀን 2018 ዓ.ም የአማራ ባንክ ባለአክሲዮኖቹ፣ ደንበኞቹ፣ ተቆጣጣሪ ተቋማትና በአጠቃላይ ለመላው ህብረተሰብ...

አማራ ባንክ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የውይይት እና የኢፍጣር መርሃ-ግብር አካሄደ፡፡

February 27, 2026

አማራ ባንክ የካቲት 19 ቀን፣ 2018 ዓ.ም በደሴ ከተማ የኢፍጣር መርሃ- ግብር አካሄደ፡፡ በኢፍጣር መርሃ-ግብሩ የአማራ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች፣ ሸሪያ አማካሪዎቸ፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባና  የፋይናንስ ሀላፊ፣ የክፍለ ከተማ ሙስሊም አመራሮች፣ የደሴ ከተማ እስልምና ጉዳይ ምክር ቤት የሥራ አመራር...

አማራ ባንክ “የእንቁጣጣሽ 2018 የኪውአር እና ፖስ ግብይት ማበረታቻ ዘመቻ” አሸናፊ ለሆኑ ዕድለኞች ሽልማት አበረከተ፡፡

December 20, 2025

አማራ ባንክ ከጳጉሜን 3 ቀን 2017 – ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ግብይታቸውን በፖስ እና ኪውአር ኮድ አማራጮች ያከናወኑ ዕድለኛ ደንበኞችን ሸልሟል፡፡ባንኩ በኪውአር እና ፖስ የሚደረጉ ግብይቶችን ለማሳደግ ለሁለት ወራት ገደማ አካሂዶት በነበረው በዚህ ዘመቻ 65  ዕድለኛ ደንበኞችን ኅዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ...

አማራ ባንክና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ የሰነደ መዋለ ንዋይ ምዝገባን በተመለከተ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

December 18, 2025

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ታህሳስ 9 ቀን 2018 ዓ.ም አማራ ባንክ፣ ከወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት በወጋገን ካፒታል ዋና መስሪያ ቤት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) እና የወጋገን ካፒታል ዋና...

የአማራ ባንክ በ2018 መጀመሪያ አምስት ወራት 1.15 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ።

December 13, 2025

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ታህሳስ 03 ቀን 2018 ዓ.ም የአማራ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ አምስት ወራት ብቻ (ከሐምሌ 1 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018) በዋና ዋና የፋይናንስ አፈጻጸም ቁልፍ የሥራ መስኮች ላይ ጠንካራና ከፍተኛ ዕድገት በማስመዝገብ ከታክስ በፊት የ1.15...

Load More

End of Content.

Download ABa Mobile Banking

Download the app and join our digital world.

Copyright© 2026 Amhara Bank S.C. | All Rights Reserved

wpChatIcon
wpChatIcon